ፎቶ ይጫኑ (Upload Photo)
ወድ ተመዝጋቢዎቻችን አዲስ ዘመን የቪዛና የጉዞ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በካናዳ ያለው BHP ግሩፕ ጋር ተስማምተን ለእናንተ የካናዳ የስራ ቪዛ ማቅረባችንን ስንገለፅ በታላቅ ደስታ ነው።
ሆኖም የመመዝጋቢያ ወረቀት የላክንላችሁ ተመዝጋቢዎቻች ካናዳ ባወጣችው የስራ መግለጫ መሰረት በኢትዮጵያና በካናዳ መንግስት እርዳታ ወደ ካናዳ ለስራ ለመሄድ ሙሉ መረጃችሁን ከዚህ በታች በጥንቃቄ እንድትሞሉ በአክብሮት እናሳስባለን።